الترجمة الأمهرية - محمد صادق ومحمد الثاني حبيب

Add Enterpreta Add Translation

page 1

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ١

(1) በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

Print
Share:
  • ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ٢

    (2) ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

    Print
    Share:
  • ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ٣

    (3) እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ

    Print
    Share:
  • مَٰلِكِ يَوۡمِ ٱلدِّينِ٤

    (4) የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡

    Print
    Share:
  • إِيَّاكَ نَعۡبُدُ وَإِيَّاكَ نَسۡتَعِينُ٥

    (5) አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡

    Print
    Share:
  • ٱهۡدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلۡمُسۡتَقِيمَ٦

    (6) ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡

    Print
    Share:
  • صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنۡعَمۡتَ عَلَيۡهِمۡ غَيۡرِ ٱلۡمَغۡضُوبِ عَلَيۡهِمۡ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ٧

    (7) የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡

    Print
    Share: